የአዲስ አበቤ ማንነት እንዴት ይገለፃል?

by a guest · 2 years ago
ብሄርተኝነት እንደ ሰደድ እሳት ከመዛመቱ የተነሳ፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አዲስ አበባ ህዝብ እራሱን በአዲስ አበቤነት ወይም ኢትዮጵያዊነት መግለፅ አቁሟል። በምትኩ፣ ነዋሪው፣ በተለይ ወጣቱ ትውልድ እራሱን በብሄር ማንነቱ ነው የሚገልፀው የሚል ነው። ይሄ አባባል እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ ይሄ የሀሳብ መስጫ ተዘጋጅቷል።
Make a choice:
Poll options
Other:
Results
This content is neither created nor endorsed by StrawPoll.

Create Your Own Poll

Want to create your own poll? With StrawPoll anyone can easily create an online poll in seconds.