የአዲስ አበቤ ማንነት እንዴት ይገለፃል?

by a guest ·
እኔ በቅድሚያ በኢትዮጵያዊነት ነው እራሴን የምገልፀው
% (433 votes)
እኔ በቅድሚያ በብሄር ነው እራሴን የምገልፀው
% (132 votes)
እኔ በቅድሚያ በአዲስ አበቤነት ነው እራሴን የምገልፀው።
% (60 votes)
እንደ አስፈላጊነቱ በሁሉም መንገድ እራሴን እገልፀለሁ
% (98 votes)
ልዩነታቸውን አላውቅም
% (6 votes)
ማንነትን ባከበረ ኢትዬጵያዊነት ላይ
% (1 votes)
የሞኝ ነዉ
% (0 votes)
እኔ አዲስ አበቤነት በራሱ እንደዚህ ሲገለፅ ሌላ ብሄርተኝነት ነው ባይ ነኝ እኔም እራሴ ይህንን እጠቀም ነበር ዛሬ ላይ ሳስበው አዲስ አበቤም ሁን ሌላ ከተማ ወይም ክልል አካባቢ ኢትዮጵያዊነት በቂ ነው ላለው።
% (1 votes)
Sew
% (1 votes)
As a human being and as orthodox
% (1 votes)
ሁሉንም አልፈልግም
% (1 votes)
ኢትዮጵያዊ አዲስ አበቤ
% (1 votes)
ሰው መሆን በምን ይገለጻል?
% (1 votes)
-
% (0 votes)
I'm an Orthodox first!
% (1 votes)
እኔ የአዱስ አበባ ልጅ ነኝ በፊት እራሴን የምገልፀው በኢትዩጵያውነቴ ነበር የብሔር ፓለቲካ በሚዘወርበት አገር አንድ ብሔር እንደ ጠላት እየታዩ እና እየተጨፈጨፈ የኔ በኢትዬጵያዊነት ለላይ መንጠላጠል ጉዳት እይ መጣ ስንሄድ በብሔር ተሰልፌ ትግሉን ተቀላቅያለሁ ግን አሁንም ብሔርን የማታምክል ኢትዬጵያ ብትፈጠር ምርጫ ነው አመሰግናለሁ
% (1 votes)
666
% (0 votes)
ከአብይ አህመድ መምጣት በፊት በአዲስአበቤነትና በኢትዮጲያዊነት ነበር አስተሳሰቤ የተቃኛው ከጊዚያት በኃላ ግን ለማንኛውም ማንነት እና አስተሳሰብ እጅግ አስጠልቶኛል ብሄር ዜግነት ኦር አዲስ አበበቤነት ሁላ በጣም አዝጎኛል መኖርና ሰላም ብቻ ነው እየናፈኩኝ ያለሁት
% (1 votes)
የአማራነት ድብቅ አጀንዳ ማስፈጸሚያ ነው።
% (0 votes)
Just confused at this time
% (1 votes)
አዲስ አበቤነት ሊገባህ የሚችለዉ ተወልደህ ስታድግባት ወይም በልጅነትህ መጥተህ ያደክበትን አካባቤ ማንነት ሙሉ ለሙሉ አሽቀንጥረህ መጣልህን እርግጠኛ ከሆንክ ብቻ ነዉ በእርግጠኝነት የአዲስ አበባ ልጅ በአዲስ አበቤነቱና ኢትዮጱያዊነቱ እንደማይለያዩበት አስረግጪ እነግርሃለሁ። የሚገርምህ ወላጆቺ አዲስ አበባ ወልደዉ ስላሳደጉኝ ትልቅ እለት ነዉ የዋላችሁልኝ ነዉ የምላቸዉ።ለማናቸዉም ይህ መጠየቅ በክፍለሃገር ልጅ መቅረቡ እጅግ ጎደሎ ያደርገዋል
% (0 votes)
I do appreciate first & foremost when our humaities pervail.ሠውነታችን ልቆ ሲገኝ ማለት እንደ አዲስአበባ ተወልዶ እንዳደገ ሠው አንድአንድ አካባቢውን የሚገልፁ ባህርያት ሊኖሩኝ ይችላሉ ክፍለሀገር አድጎ ከመጣ ልጅ ያንን መጠበቅ አልችልም ግን ሁለታችንንም ኢትዮጵያዊነት ሊያቅፈን ይችላል ከሁሉም በላይ ግን ሠው መሆናችን ያሥተሣሥረናል ሠው ማንነቱ አሥተሣሠቡ ይቀያየራል its the law of the nature I heard one renowned nigerian artist saying i am a yoruba first then a nigerian thus whats the problem if somebody says i m an addis abebe,or oromo tigre etc first then an ethiopian or vicce versa..where is the problem??Thus ልዮነታቸውን ባውቀውም ጥያቄው by itself is flawed ነው ብዬ ነው የማሥበው!!! firstሣ
% (1 votes)
በትግራይ ጦርነት ፌክ መሆኑ ጭንብሉ ተገልጧል አዲስ አበባ የተወለድን የዘር ግንድ ተመዞታስረናል ተገድለናል
% (0 votes)
እንደ ሰው ሳስብ ሁሉም መንደርተኝነት ያስጠላል
% (1 votes)
I am me first then a mom then Oromo then Ethiopian in that order
% (1 votes)
ዘርህን እምቢ አልፈልግም ብትል እንኩዋን አይሰራም ሌላው ይውሰንልሃል ።ስለዚህ የግድ አንድ ቁዋትውስጥ መግባት አለብህ ።ልጆቼ ድብልቅልቅ ያሉ በመሆናቸው መላው ጠፍቶኛል የት እንደምዶላቸው።
% (1 votes)
This content is neither created nor endorsed by StrawPoll.

Create Your Own Poll

Want to create your own poll? With StrawPoll anyone can easily create an online poll in seconds.